ጸጋ – በኢትዮጵያና በሰሜን አሜሪካ የሚታተሙ የአማርኛ ክርስትያን መጽሔቶችን በቀላሉ በኢንተርኔት ወይም በስልክ ላይ ለማንበብ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው::

ጸጋ – በኢትዮጵያና በሰሜን አሜሪካ የሚታተሙ የአማርኛ ክርስትያን መጽሔቶችን በቀላሉ በኢንተርኔት ወይም በስልክ ላይ ለማንበብ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው::

IPHONE፣IPAD ተጠቃሚዎች የጸጋን APP ከ APP-Store ዳውንሎድ በማድረግ መጽሔቶቹን ማዘዝ ይችላሉ። http://itunes.com/apps/Tsega

መጽሔቶቹን ለማዘዝ  http://shop.tsega.com ን ይጎብኙ::

መጽሔቶቹን በነጻ ለመሞከር  http://www.Tsega.com ን ይጎብኙ::

አባል ለመሆንና መጽሔቶቹን በሙሉ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

ከአስር በላይ የሚሆኑ ምርጥ መጽሔቶችንና ከስልሳ በላይ ወርሃዊ ዕትሞቻቸውን የዘመኑ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማንኛውም ስፍራ በመረጡት ሞባይል ወይም ኮምፕዩተር ላይ ማንበብ ያስችሎታል::

 1. የአማርኛ  ሶፍትዌር ሳይጭኑ በማንኛውም ኮምፕዩተርና ስልክ ላይ መጽሔቶችን በግዕዝ ፊደል ያነባሉ
 2. ኢንተርኔት በሌለበት ስፍራ ማንበብ እንዲችሉም መጽሔቶቹን ዳውንሎድ በማድረግ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ
 3. ለማንበብ የአማርኛ  ሶፍትዌር በስልኮ ወይም ኮምፕዩተር ላይ መጫን አያስፈልጎትም።
 4. ጸጋ የመጽሔት አገልግሎት በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉ ክርስትያኖች ሁሉ መጽሔቶችን በቀላሉ ለማንበብ እንዲችሉ በዘመናዊ የኢንተርኔት ባለሙያዎችና አገልጋዮች ህብረት የተዘጋጀ  ነው።

በ AMAZON CLOUD INFRASTRUCTURE ላይ የሚገኘው የጸጋ መጽሔት ማከፋፈያ ድረገጻችን በፍጥነቱ በጥራቱና በአስተማማኝነቱ ይረካሉ:: መልካም ንባብ!

                                                        ጸጋ የመጽሔት አገልግሎት:: ለተጨማሪ መረጃ TSEGA@TSEGA.com ኢሜል አድርጉልን

 

Top ten Christian Magazines in Ethiopia

 

3 comments

 1. ዶ/ር ወይንሸት ምህረቱ says:

  ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የክርስትና እንቅስቃሴና እድገት የጸጋ መጽሔት ስብስቦችን በማዘዝ ለማንበብ ችያለሁ:: በተለይ መጋዚኖቹን በIPAD ላይ ዳውንሎድ አድርጌ ይዤ መንቀሳቀስ መቻሌ በጣም ጠቅሞኛል:: ጸጋዎች ጌታ ይባርካችሁ::
  ወይንሸት ከአውስትራልያ

 2. ዘይቱ ገብረሚካኤል says:

  በአረብ ሃገር በብቸኝነት ቦታ የናንተን መጽሔቶች አዝዤ በማንበብ ተጽናናሁ:: ያለአንዳች የአማርኛ ሶፍትዌር አማርኛ በIPHONE እና በIPAD ላይ ማንበብ መቻሌም አስደስቶኛል:: ተባረኩ! ለብዙዎች በረከት ያድርጋችሁ::
  ዘይቱ ከቤይሩት

 3. በለጠ ዲንሳሞ says:

  ጥልቅ የሆነውን የተስፋዬ ሮበሌን የነገረ መለኮት መጽሔት ማግኘቴ ባርኮኛል:: በርካታ መጽሔቶችን በአንድ መጽሔት ዋጋ ማግኘቴ ደግሞ ይበልጥ አስደስቶኛል:: ተባረኩ
  በለጠ ዲንሳሞ ነኝ ከጆሃንስበርግ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *