ቀንዲል መጽሔት

የሚደበቅ ክርስትያን – ከቀንዲል መጽሔት

የሚደበቅ ክርስትያን – ከቀንዲል መጽሔት

ቀንዲል መጽሔት
”ይህንን ዓለም አትምሰሉ በአእምሮ መታደስ ተለወጡ እንጂ” አንድ ቀን በምሽት ሽርሽር ላይ ሳለሁ መስዬ እኖር ያለች አንዲት አስስት አየሁ፡፡ እዚህ ጎዳና ላይ ምን እየሠራች ነው? ብዬ በመገረም ወደ እርሷ ቀርቤ፣ ... Read more
ወቅታዊ የስህተት ትምህርቶች – ስሜ ታደሰ

ወቅታዊ የስህተት ትምህርቶች – ስሜ ታደሰ

ቀንዲል መጽሔት, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ከስሜ ታደሰ እና ከዘላለም መንግስቱ ጽሑፎች  ተወስዶ ለቤርያ የቴሌኮንፍረንስ የአየር ስርጭት በኮነ ፍሥሐ የተዘጋጀ። በድምጽ ለመስማት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 3 ሰዓት EST ላይ በስልክ ቁጥር 1+712 432-5222 CODE# 2484446 ይደውሉ። ከ30 ዓመታት በፊት ‹ትምህርት ለምኔ›› በሚል እንቅስቃሴ ውስጥ የገቡ ወንድሞችና እህቶች ከትምህርት ገበታቸው ተለይተው ‹‹ጌታ ብቻ›› በማለት ‹‹ለአገልግሎት›› ወጥተው ታይተዋል፤ እነርሱም ... Read more
ቀንዲል – ነፃ መጽሔት

ቀንዲል – ነፃ መጽሔት

ቀንዲል መጽሔት
እንደ መንደርደሪያ ጥንት ግሪኮች በመዲናቸው አቴንስ ከሰሯቸው ጣዖታት መካከል የማይታወቀው አምላክ ወይንም በጽርሁ “አግኖስቶስ ቲዮስ” ተብሎ የሚጠራው ጣዖት አንዱ ነው፡፡“አግኖስቶስ ቲዮስ” ከመመለኩ በፊት የግሪክ ሰዎች ሰበብ አስባብ ፈልገው የሚያመልኳቸው የትልቁ ... Read more