ሕንጸት መጽሔት

ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና ስለ ወንጌሉ እውነት እንዲሁም እርሱ ስለ መሠረታት ቤተ ክርስቲያን ግድ የሚላቸው ሰዎች ተሰባስበው ያቋቋሙት መንፈሳዊ ማኅበር ነው፡፡ ማኅበሩ በምድራችን ላይ ያለችው ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ያለመ ነው፡ ፡ ስያሜውም ይህንኑ የሚገልጽ ነው፤ ሕንጸት የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል፡፡ ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር በተግባራቱ በኩል ተፈጽሞ ማየት የሚፈልገው ራእይ አለው፤ ይህም፡- “የወንጌላዊያን ክርስቲያን ማኅበረ ሰብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ እና ሥነ ምግባር ላይ ታንጾ፣ የወንጌል ተልእኮውን ሲወጣ ማየት፡፡” የሚል ነው፡

ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ

ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ

ሕንጸት መጽሔት
ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ በሕንጸት ቁጥር 1 ዕትም፣ በአውራ ነገር ዐምድ ሥር “የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ” በሚል ሐተታዊ ጽሑፍ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ጽሑፉ በዋናነት ከመቶ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የወንጌላውያን ክርስትና በኢትዮጵያ ... Read more
እምነት፡- ስጦታ ወይስ ችሎታ?

እምነት፡- ስጦታ ወይስ ችሎታ?

ሕንጸት መጽሔት
Hintset.org – Addis Ababa, Ethiopia – በጌዲዮን አግዘው ብናስተውለውም ባናስተውለም እያንዳንዳችን ለየዕለቱ ኑሯችን እምነት ያስፈልገናል፡፡ የዚህን የእምነት ዐይነት በምሳሌ ለማስረዳታ ያኽል፣ የምንቀመጥባቸው ወንበሮች ክብደታችንን መሸከም መቻላቸውን አምነን መቀመጣችን ከሞላ ጎደል ... Read more
የመምህር ጽጌ “ይነጋል” ውይይት ተካሄደበት

የመምህር ጽጌ “ይነጋል” ውይይት ተካሄደበት

ሕንጸት መጽሔት
Hintset.org – Addis Ababa Ethiopia, በሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር አዘጋጅነት በየወሩ የሚካሄደው ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ እሑድ መስከረም 8 ቀን፣ 2009 ዓ.ም. ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት አዳራሽ በተከናወነው መርኀ ... Read more
መታደስና መለወጥ

መታደስና መለወጥ

Tsega.com, ሕንጸት መጽሔት
ያለወትሮው ጥቂት መኪኖች ብቻ በሚታዩበት INTERSTATE 95 በሚባለው ሰፊ ጎዳና ላይ መኪና እየነዳሁ ነበር። አእምሮዬ የምሄድበትን የእለቱን ዋና ጉዳይ ትቶ ስለ ብዙ ነገሮች ያስባል። ስለ ገንዘብ፣ ስለ ልጆች፣ ስለ ስራ፣ ... Read more
መመርመር፣ መታደስ፣ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ

መመርመር፣ መታደስ፣ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ

Semayawi Thought, Tsega.com, ሕንጸት መጽሔት, ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት
መመርመር መታደስ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ “እግዚአብሔር ሆይ፣ መልሰን፣ እኛም ወደ አንተ እንመለሳለን። ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ።” ሰቆ ኤር 5:21 መመርመር፣ መታደስ፣ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ በግልም በቤተክርስትያንም ደረጃ  ለማንበብ ... Read more
Tsega.com – ጥያቄው እግዚአብሔር! – ከጳውሎስ ፈቃዱ

Tsega.com – ጥያቄው እግዚአብሔር! – ከጳውሎስ ፈቃዱ

ሕንጸት መጽሔት
www.Tsega.com: እንደ ሁልጊዜውም በዚህም ዘመን ስለ እግዚአብሔር የሚናገሩ ወይም እግዚአብሔርን “ወክለው” የሚያወሩ በርካቶች ናቸው። እነዚህ ሰዎች በእውነት እግዚአብሔርን የሚያውቁ ስለ መሆን አለመሆናቸው ንግግራቸው እና ተግባራቸው የሚያስተላልፍልን መልእክት ቢኖርም፣ ጥቂት የማይባሉቱ ... Read more
ጕራማይሌው የቴሌቪዥን አገልግሎት፦ ከሚኪያስ በላይ፣ ሕንጸት ቁጥር 5

ጕራማይሌው የቴሌቪዥን አገልግሎት፦ ከሚኪያስ በላይ፣ ሕንጸት ቁጥር 5

ሕንጸት መጽሔት
ሚዲያውን ቸል አንበለው! ከሕንጸት መጽሔት የተወሰደ ለወንጌል ሥራ ስላለው ጠቃሜታ ብዙ የተባለለት የብዙኀን መገናኛ በእኛ አገር የአቅሙን ያህል እንዳልተጠቀምንበት ለብዙዎች የተሰወረ አይደለም። የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች አንድም ከግንዛቤ ጉድለት፣ አንድም ደግሞ ከፍላጎት ማጣት የተነሣ ... Read more
ሕንጸት መጽሔት የ ONLINE ስርጭት ጀመረ

ሕንጸት መጽሔት የ ONLINE ስርጭት ጀመረ

ሕንጸት መጽሔት
በሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር የሚዘጋጀው ሕንጸት መጽሔት ለመላው ዓለም አንባብያን የONLINE አገልግሎት ጀመረ:: ተጠቃሚዎች መጽሔቱን $10  USD በመክፈል ከ http://shop.tsega.com ላይ በማዘዝ በማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎቻቸው ላይ ማንበብ ይችላሉ :: ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ... Read more
ልዩ ወንጌል

ልዩ ወንጌል

Tsega.com, ሕንጸት መጽሔት
ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ – www.Hintset.org – Mikyas Belay በሕንጸት ቁጥር 1 ዕትም፣ በአውራ ነገር ዐምድ ሥር “የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ” በሚል ሐተታዊ ጽሑፍ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ጽሑፉ በዋናነት ከመቶ ዓመታት በላይ ... Read more