ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ

እንዴት አውቃለሁ? ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

እንዴት አውቃለሁ? ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ከእግዚአብሔር ጋር ያለን መንፈሳዊ መቀራረብ የሚያድገው ቀስ በቀስ፣ ደረጃ በደረጃ አይደለም፣ ለዚህም ሁለት ምርጫ ብቻ ነው የሚኖረን፦ መጀመርያውኑ ይህ መንፈሳዊ መቀራረብ አለን ወይም የለንም። እግዚአብሔር ከሃጥአት የሚያነጻን ደረጃ በደረጃ አይደለም። ... Read more
ሴቶች አስገረሙን- ከሳባ አስራት

ሴቶች አስገረሙን- ከሳባ አስራት

Tsega.com, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
Tsega.com – ከሳባ አስራት – አብሪ መጽሔት ቁጥር 6: – መገረም ወይም መደነቅ የሚፈጠረው በሁለት ምክንያት ነው፣ አንድም በጣም መልካም በሆነ ነገር አሊያም በጣም መጥፎ በሆነ ነገር – ማለትም በአዎንታዊና ... Read more
ዝቅ በል – ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

ዝቅ በል – ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ከየትኛውም ዘር ወይም አገር ብንመጣ ማንኛችንም ጌታ ኢየሱስ ያዘዛቸውን ትዕዛዛት፣ማለት ጠላታችንን ለመውደድ፣ጥፋታችንን ለመናዘዝ፣ ሌሎችን በፍቅር ለማቅናት፣ ለቤተክርስትያናችን ለመገዛትና የበደሉንን ይቅር ለማለት የተፈጥሮ ዝንባሌ የለንም። እንደውም በደመነፍስ በመመራት ተቃራኒውን ነው የምናደርገው። ... Read more
በሃይልና በብርታት አይደለም

በሃይልና በብርታት አይደለም

ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
በአንድ ትልቅ ኮንፍራንስ ላይ ጌታን የምትቀበሉ ተብሎ ሲጠየቅ በርካታ ጌታን የተቀበሉ ሰዎች ብድግ ብድግ እያሉ ወደመድረኩ መሄድ ጀመሩ። የበርካታ ሰዎች ተነስቶ ወደፊት መሄድ ወደስፍራው ለመጀመርያ ጊዜ የመጡትን አዲስ እንግዶች የልብ ... Read more
መታዘዝ –  መኀልየ ፍስሐ

መታዘዝ – መኀልየ ፍስሐ

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ከልምድ እንደምንረዳው ብዙ ጊዜ አንዳንዶቻችን በትክክል ማሰብ የምንጀምረው ውለን አድረን የነገሮችን ውጤት ስናይ ነው። ይህ አይነት አካሄድ ብዙጊዜ ወደ መጸጸት ያመራና የስህተት ተማሪዎች ያደርገናል።  ስለዚህ ረጋ ብለን ግራ የሚያጋቡንን መንፈሳዊ ... Read more
ፍሬን ማፍራት – በወ/ሮ አስራት ማሞ – ሂዩስተን ቴክሳስ

ፍሬን ማፍራት – በወ/ሮ አስራት ማሞ – ሂዩስተን ቴክሳስ

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ፍሬ ለማፍራት በግንዱ ላይ መኖር የግድ ነው። በወይን ግንዱ ላይ ለመኖር መጀመርያ በወይን ግንድ ላይ መሆን ያስፈልጋል። መሆንና መኖር ይለያያሉ። መሆን መቅደም አለበት። በመጀመርያ ልዑል እግዚአብሔር ለዓለም ቤዛ አድርጎ ያቆመውን ... Read more
ሰምተን እንዳንሞት – ኮነ ፍስሐ

ሰምተን እንዳንሞት – ኮነ ፍስሐ

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ህፃን ልጇን ከባቡሩ መቀመጫ ላይ አስቀምጣ ወጣቷ እናት በተረበሸ ሁኔታ ዙርያዋን ትመለከታለች። ከፊት ለፊትዋ የተቀመጠው ወጣት ሁኔታዋን በመመልከት የምትፈልጊው ነገር አለን? ሲል ጠየቃት። እንባ እየተናነቃት “የባቡሩ አስተናጋጅ (ኮንዳክተር) የት አለ? ... Read more
ያልጠበቀ ግንኙነት – ከመሐልየ ተስፋጽዮን

ያልጠበቀ ግንኙነት – ከመሐልየ ተስፋጽዮን

ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
WWW.Tsega.com – ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት ቁጥር 3:- እግዚአብሔርን አጥብቀን በመያዝ ፈንታ ችላ ስንል በራሳችን ላይ ችግር እናመጣለን። ድሮ ሙታን ሳለን …. የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በራሳችን መንገድ ስንቅበዘበዝ መንፈሳዊ ሞት ሞተን ... Read more
አልሰማህ አለኝ – ከመሐሪ ታደሰ

አልሰማህ አለኝ – ከመሐሪ ታደሰ

Books ከኢትዮጵያ, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
Tsega – ከመሐሪ ታደሰ – የ SIM ሥነ ጽሑፍ ክፍል:- ለምን??? ግን ለምን? ለምን ዝም ትለኛለህ? በስሜት ተገፋፍቼ ከፈቃድህ ሳፈነግጥ፣ታማኝነቴን አሽቀንጥሬ ስፋንን፣ የከለልክልኝን ወሰን ጥሼ በአረንቋ ስዘፈቅ ለምን ዝም ብለህ ... Read more
ብሶት የተቀላቀለበት ደብዳቤ ለሉሊት – በመኮንን አዳሙ

ብሶት የተቀላቀለበት ደብዳቤ ለሉሊት – በመኮንን አዳሙ

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
እርግጠኛ ነኝ ደብዳቤዬ ሲደርስሽ ብዙ ነገሮች በዐይነ ህሊናሽ ተቀርጸው የኋሊት አጠንጥነሽ ብዙ ታስቢያለሽ። ከሸማኔ መወርወርያ ይልቅ የሚፈጥነው ጊዜ እንዴት እንደሚሮጥ ለራሴው ገርሞኛል። ከምትወጂያቸውና ከሚወዱሽ ተሰውረሽ የባህር ማዶን ሕይወት “ሀ” ብለሽ ... Read more