አዳምና ሔዋን መጽሔት

ምሕረት እንዴት መቀበል እችላለሁ?

ምሕረት እንዴት መቀበል እችላለሁ?

አዳምና ሔዋን መጽሔት
ንጉሥ የማረው እስረኛ በሚል ርዕስ የ አዳም እና ሔዋን መጽሔት ከመሪ ብርሃን ካገኘችው አጠር ያለች መልእክት ላካፍላችሁና ወደ ጽሁፌ ዋና ሃሳብ እንገባለን ። ንጉሥ የማረው እስረኛ የሚለው ታሪክ እንዲህ በማለት ይጀምራል፦ ... Read more
“እንባዬን ተዉልኝ” ከሰለሞን አበበ

“እንባዬን ተዉልኝ” ከሰለሞን አበበ

አዳምና ሔዋን መጽሔት
“ልባችን ጥያቄ ማንሣትና ማልቀስ በቻለ ጊዜ አንዳች የግንዛቤ ብርሃን እናገኛለን። … ግፉአን ያለቅሳሉ፣ የተናቁና ግልምጫ የጠገቡ ሞንዱባን ያለቅሳሉ፣ የተጣሉ ያለቅሳሉ፤ … ቢያንስም ቢያድግም፣ በተመቻቸ ኑሮ ውስጥ የምንኖር ሰዎች ግን፣ እንዴት ... Read more
Adam and Eve – አዳም እና ሔዋን

Adam and Eve – አዳም እና ሔዋን

አዳምና ሔዋን መጽሔት

አዳም እና ሔዋን መጽሔት የህትመት ስራዋ ተጠናቆ በክርስትያን መጽሐፍ መደብሮች ለሽያጭ ቀርባለች። በሰሜን አሜሪካን የሚገኘው የጸጋ መጽሐፍት ቤትም መጽሔትዋን መለኮት ዓለም አቀፍ ሚኒስትሪ በቨርጂንያ ባካሄደው የቤተሰብ ትምህርት ኮንፍረንስ ላይ በማስተዋወቅ ስርጭት በሰሜን አሜሪካን እና በONLINE ጀምሯል። ከመጽሔቱ ሽያጭ የሚሰበሰበው ገቢ 100% የአዳም እና ሔዋን መጽሔትን ስርጭትን ለማገዝ የሚውል መሆኑም ታዳሚዎቹን መጽሔትዋን ለመደገፍ ይበልጥ አነሳስታል:: አዳም እና ሔዋን መጽሔት ያካተተችው ጠንካራና በባለሙያዎች የተደገፉ ጽሁፎች በኮንፍረንሱ ላይ አድናቆትን በማትረፍ  የውይይት አርዕስት ሆነዋል:: የመጽሔትዋን ONLINE SUBSCRIPTION ለማዘዝ www.Tsega.com ወይም  www://free.tsega.com ን ይጎብኙ  

Read more
adamnahADD

አዳምና ሔዋን መጽሔት