Tsega on Berea- Every Saturday 9 AM call (712) 432-9900 – 2484446#

መልካም ስራ

መልካም ስራ

Tsega.com
መልካም ስራ-ደግነት    ምንጭ አንድ የፌስቡክ ወዳጄ (Written in english) በአንድ ዘመናዊ ቄራ ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች። ከእለታት በአንድ የአርብ እለት ቀኑን ሙሉ በስራ ላይ ስትባዝን ውላ አመሻሽ ላይ ... Read more
ከበደ ሚካኤል

ከበደ ሚካኤል

Tsega.com, ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት
ከበደ ሚካኤል የሰዎች ስነ ምግባር ላይ የማተኮርና ምክር አዘል መልእክቶችን የማስተላለፍ ዝንባሌአቸው በአብዛኛው ስራቸው ላይ ይንጸባረቃል። በፈረንሳይ ሚሽን ትምህርታቸውን መከታተላቸው ይህን ቅን የስነምግባር አመለካከት ፈጥሮባቸዋል። ዘመናዊት ኢትዮጵያን ለማደርጀት በተደረገው ትግል ... Read more
ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ

ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ

ሕንጸት መጽሔት
ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ በሕንጸት ቁጥር 1 ዕትም፣ በአውራ ነገር ዐምድ ሥር “የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ” በሚል ሐተታዊ ጽሑፍ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ጽሑፉ በዋናነት ከመቶ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የወንጌላውያን ክርስትና በኢትዮጵያ ... Read more
ጥልቅ ፍሥሓ

ጥልቅ ፍሥሓ

NegussieBulcha, Semayawi Thought
በእግዚአብሔር መደሰት ይቻላል? ማለቴ ልናምነው እንችላለን፤ ልንፈራው እንችላለን፤ ልናገለግለው እንችላለን፤ ግን እርሱን ተድላና ፈንጠዝያ ልናደርገው እንችላለን? በሚሰጠን ስጦታ መደሰት እንችላለን፤ ስሙን በየስፍራው እንጠራለን፤ ግን ራሱን እርሱን ስናስብ ደስታ ጢቅ ያደርገናል?Nnnnn ... Read more
ቢዚ – ቢዚ፤ ለሁሉ ጊዜ አለው ወይስ አለን?

ቢዚ – ቢዚ፤ ለሁሉ ጊዜ አለው ወይስ አለን?

NegussieBulcha, Tsega.com
ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ውጪ አገር የሚሄድ ጓደኛውን ለመሸኘት ከተሰበሰቡት መካከል የሽኝት ፕሮግራሙን ማጠቃለያ ጸሎት የሚጸልየው ሰው እንዲህ ብሎ ጸልዮአል አሉ፡፡ “ጌታ ሆይ ይህ ወንድማችን በሚሄድበት አገር ቢዚ ከሚባል ጋኔን እንድትጠብቀው ... Read more
የንስሓ እና የትዕግሥት ጥሪ

የንስሓ እና የትዕግሥት ጥሪ

Semayawi Thought
ከ2008 ዓ.ም መባቻ አንስቶ በየሥፍራው እንድሰብከውና እንዳስተምረው እግዚአብሔር በልቤ ያስቀመጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የያዕቆብ መልዕክት ነበር። ይህን መልዕክት ዓመቱን ሙሉ በመድረክ፣ በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በጽሁፍና በተለያየ መንገድ እግዚአብሔር ባበዛልኝ ጸጋ መጠን ... Read more
ዘንድሮ ነቢይ አለ? ነቢይ ማለት ምን ማለት ነው?

ዘንድሮ ነቢይ አለ? ነቢይ ማለት ምን ማለት ነው?

Semayawi Thought
‹‹ነቢይ›› የሚለውን ቃል ፍቺና ተያያዥ ሀሳቦች ዴቪድ ፔትስ የተባሉ ጸሐፊ እንደሚከተለው ይገልጻሉ፡- ‹‹ነቢይ ማለት የወደፊቱን የሚናገር ወይም የሚያመለክት ማለት ነው፡፡ ፕሮፌቴስ የሚለው የግሪክ ቃል ከሁለት ጥምር ቃሎች የተገኘ ሲሆን እነዚህም ... Read more
ቲቢ ጆሽዋ በታንዛኒያ

ቲቢ ጆሽዋ በታንዛኒያ

Semayawi Thought
SemayawiThought.com – Addis Ababa ናይጄሪያዊው የሲናጎግ ቸርች ኦፍ ኦል ኔሽን መሪ የሆኑት ነቢይ ቲቢ ጆሽዋ በአዲሱ የታንዛኒያ ፕሬዚደንት በዓለ ሢመት ላይ ለመገኘት በመዲናይቱ ዶዶማ ሲደርሱ በመንግሥት ኃላፊዎች አቀባበል የተደረገላቸው መሆኑ ... Read more
እምነት፡- ስጦታ ወይስ ችሎታ?

እምነት፡- ስጦታ ወይስ ችሎታ?

ሕንጸት መጽሔት
Hintset.org – Addis Ababa, Ethiopia – በጌዲዮን አግዘው ብናስተውለውም ባናስተውለም እያንዳንዳችን ለየዕለቱ ኑሯችን እምነት ያስፈልገናል፡፡ የዚህን የእምነት ዐይነት በምሳሌ ለማስረዳታ ያኽል፣ የምንቀመጥባቸው ወንበሮች ክብደታችንን መሸከም መቻላቸውን አምነን መቀመጣችን ከሞላ ጎደል ... Read more
የመምህር ጽጌ “ይነጋል” ውይይት ተካሄደበት

የመምህር ጽጌ “ይነጋል” ውይይት ተካሄደበት

ሕንጸት መጽሔት
Hintset.org – Addis Ababa Ethiopia, በሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር አዘጋጅነት በየወሩ የሚካሄደው ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ እሑድ መስከረም 8 ቀን፣ 2009 ዓ.ም. ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት አዳራሽ በተከናወነው መርኀ ... Read more
መታደስና መለወጥ

መታደስና መለወጥ

Tsega.com, ሕንጸት መጽሔት
ያለወትሮው ጥቂት መኪኖች ብቻ በሚታዩበት INTERSTATE 95 በሚባለው ሰፊ ጎዳና ላይ መኪና እየነዳሁ ነበር። አእምሮዬ የምሄድበትን የእለቱን ዋና ጉዳይ ትቶ ስለ ብዙ ነገሮች ያስባል። ስለ ገንዘብ፣ ስለ ልጆች፣ ስለ ስራ፣ ... Read more
ክርስቲያን በፖለቲካ ውስጥ – ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ

ክርስቲያን በፖለቲካ ውስጥ – ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ

Tsega.com, ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት
በአንድ መስቀለኛ መንገድ ላይ በየቀኑ አሠቃቂ አደጋ ይከሠታል፤ ከአደጋው የተነሣም በርካታ ሰዎች ይሞታሉ፤ ከፍተኛ ንብረትም ይወድማል፡፡ ሁኔታው ያሳሰባት፣ በዚህ አካባቢ የምትገኝ አንዲት ቤተ ክርስቲያን፣ የአደጋው ሰለባ የሆኑትን ሰዎች የሚረዱ ሐኪሞችንና ... Read more
እንዴት አውቃለሁ? ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

እንዴት አውቃለሁ? ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ከእግዚአብሔር ጋር ያለን መንፈሳዊ መቀራረብ የሚያድገው ቀስ በቀስ፣ ደረጃ በደረጃ አይደለም፣ ለዚህም ሁለት ምርጫ ብቻ ነው የሚኖረን፦ መጀመርያውኑ ይህ መንፈሳዊ መቀራረብ አለን ወይም የለንም። እግዚአብሔር ከሃጥአት የሚያነጻን ደረጃ በደረጃ አይደለም። ... Read more
ፈጣኑ አሣሄል – በዶ/ር እዮብ ማሞ

ፈጣኑ አሣሄል – በዶ/ር እዮብ ማሞ

ሰሊሆም እና ፍቅር መጽሔት
ዘመኑ ይሁዳ ዳዊትን፣ እስራኤል ደግሞ ሳኦልን የተከተለበት ዘመን ነበር። በሁለቱ ቤቶች ውግያ ንጉሥ ሳኦል ሞቷል። በዚህ ዘመን ነበር አሣሄል የተባለ ፈጣን ሰው ከወንድሞቹ መሃከል በገባኦን ጦር ሜዳ ላይ የተገኘው። የዚህን ... Read more
ሴቶች አስገረሙን- ከሳባ አስራት

ሴቶች አስገረሙን- ከሳባ አስራት

Tsega.com, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
Tsega.com – ከሳባ አስራት – አብሪ መጽሔት ቁጥር 6: – መገረም ወይም መደነቅ የሚፈጠረው በሁለት ምክንያት ነው፣ አንድም በጣም መልካም በሆነ ነገር አሊያም በጣም መጥፎ በሆነ ነገር – ማለትም በአዎንታዊና ... Read more
Tsega.com – “ስለ ወንጌል” – ከዘማሪ ደረጀ ሙላቱ

Tsega.com – “ስለ ወንጌል” – ከዘማሪ ደረጀ ሙላቱ

ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት
www.Tsega.com: በደመቀው የአምልኮ ዝማሬ መካከል ፊቱ የተጠባበሰና አንድ እጁ በአደጋ የተቆረጠ ሰው በተቆረጠው እጁ የደህናውን እጁን መዳፍ እየመታ ይዘምራል፡፡ ዘለግ ያለ ቁመና ያለው ቀጠን ያለ በግምት ሰላሳ ሶስት ዓመት አካባቢ ... Read more
ዝቅ በል – ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

ዝቅ በል – ኮነ ፍስሐ -Tsega.com

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ከየትኛውም ዘር ወይም አገር ብንመጣ ማንኛችንም ጌታ ኢየሱስ ያዘዛቸውን ትዕዛዛት፣ማለት ጠላታችንን ለመውደድ፣ጥፋታችንን ለመናዘዝ፣ ሌሎችን በፍቅር ለማቅናት፣ ለቤተክርስትያናችን ለመገዛትና የበደሉንን ይቅር ለማለት የተፈጥሮ ዝንባሌ የለንም። እንደውም በደመነፍስ በመመራት ተቃራኒውን ነው የምናደርገው። ... Read more
መመርመር፣ መታደስ፣ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ

መመርመር፣ መታደስ፣ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ

Semayawi Thought, Tsega.com, ሕንጸት መጽሔት, ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት
መመርመር መታደስ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ “እግዚአብሔር ሆይ፣ መልሰን፣ እኛም ወደ አንተ እንመለሳለን። ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ።” ሰቆ ኤር 5:21 መመርመር፣ መታደስ፣ መመለስ – የተሐድሶ ጥሪ በግልም በቤተክርስትያንም ደረጃ  ለማንበብ ... Read more